Other Sales
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ብረታ ብረት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ
የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ
የመሥሪያ ቤቱ ስም፡- በኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊዝጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
የሽያጭ ስም፡- የብረታ ብረት ሽያጭ
የሽያጭ መለያ ቁጥር ፡- ቂ/ል/ኢ/ዞ/ ገማግጨ /01/2019
1. በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ
2. አስፈላጊ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተ.እ.ታ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት
3. ጨረታው ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ሲሆን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በሚያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መሰረት ሕጋዊ ሆነው ለሚቀርብ ተጫራቾች በሙሉ ክፍት ነው።
4. የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በልዩ ኢኮኖሚክ ዞኑ በመቅረብ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 እንዲሁም አርብ ጠዋት ከ2፡30-5፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ድረስ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት እና ንብረቱን ማየት ይችላል።
5. የመወዳደሪያ ሰነድ የሚያስገቡ ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 9 ቀን 2019ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በልዩ ኢኮኖሚክ ዞኑ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችል ሲሆን ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ ከዚህሰዓት በኋላ የሚመጣ የመወዳደሪያ ሰነድ ውድቅ የሚደረግ ይሆናል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በሚል በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ የአሸናፊነት ውጤት ከመግለፁ በፊት ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሕንፃ
አድራሻ፡- ክፍለ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 09/10(ከኮየ ፈጬ አደባባይ ሳይደርሱ 500 ሜትር ርቀት ላይ)
የኮርፖሬት ሀብት ማኔጅመንት 1ኛ ፍሎር
ስልክ:- +251951414178
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-19 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Industrial Parks Development Corporation
- Buyer address: Kebena, Infront of Kenya Embassy, Bishan-gari Building Procurement and Property Administration Directorate 2nd Floor
- Bid bond: 25,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T11:38:30.000Z
- Source: Qelal Tenders