Disposal Sale

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የውስጥና የውጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው አይነት እና ሞዴል

የተሰራበት ሀገር እና ዘመን(እ.ኤ.አ)

ታርጋ ቁጥር

ሞዴል

ሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታው መነሻ ዋጋ

(ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ)

ብዛት

1

ኪንግ ሎንግ አውቶቢስ እስከ 11 ሰው የሚጭን

ቻይና 2012

አአ-03-01-A03834

ኪንግ ሎንግ ሚኒቡስ

LA6PAAA23DB502325

F60QAC00167

690,409.99

01

2

 ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን

   ቻይና 2012

አአ-03-01-91882

Lifan 360

LCN64ED5XC0015384

LFB479Q*12100357*

1,081,653.27

01

3

ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን

ቻይና 2014

አአ-03-A06773

Lifan 530

LLVZAZA19G0280565

LF479Q3B*14300146

558616.1685

01

4

ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን

ቻይና 2012

አአ-03-91401

Lifan 620

LLVZA3A29C0223004

LF481Q3*120502346*

685729.4865

01

5

ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን

ቻይና 2013

አ-03-93337

Lifan 520

LLV2A2A1300063445

LF479Q3*120802256*

481384.6295

01

1. ማንኛውም ፍላጎቱ ያለው ድርጅት/ግለሰብ የድርጅቱ ሰራተኞችና ባለድርሻዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. አንድ ተጫራች ለአንድና ከአንድ በላይ ተሽከርካሪዎች መጫረት ይችላል።

3. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰአት ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛትና ተሽከርካሪዎቹን መመልከት ይችላል፡፡

4. ተጫራቾች መጫረት ለሚፈልጉት ተሽከርካሪ ከላይ በሰንጠረዡ የተገለጸውን የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ስም በማሰራት፤ የሚገዙበትን ዋጋ (ተጨማሪ እሲት ታክስን ጨምሮ) በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢ ሰነድ ውስጥ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ  ካለ ለውድድር አይቀርብም፡፡

5. ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ላይ ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች በተገኙበት ከቀኑ በ4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡

6. ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ድርጅቱ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ  ቀን በማስታወቂያ ያሳውቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከድርጅቱ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ7 (ሰባት) የስራ ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ ገቢ በማድረግ ተሽከርካሪውን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ግዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡

7. ከስም ዝውውር፤ ከማጔጔዣና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ወጪዎችን አሸናፊው ይሸፍናል፡፡

8. በጨረታው ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ወዲያውኑ ተመላሽይደረጋል፡፡

9. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከመብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ  ዋና /ቤት

ለበለጠ መረጃ፡ በ 0911-31 88 56 ወይም 0911-40 05 76 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-31
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-31 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: MY Wish Enterprise PLC
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Qelal Tenders (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T07:04:33.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders