Personal Care Products and Services

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ አና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ አና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት/11/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ:- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፤

በመሆኑም፡-

  1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ ለቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ፎቶ በማንሳት ኦላይን የኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል፡፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኦንላይን በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ እቃዎች ለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSION JIMMA BRANCH OFFICE) በሚል መዘጋጀት አለበት፡፡ ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. ቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ወይም ወደ ሶከሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በአካል በማስያዝ ወይም በኦላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገዛት ይችላሉ።

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 06/02/2019 እስከ 10/02/2019 ዓ.ም

 

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት

ግልጽ ጨረታ

ጥቅምት 11/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይዘጋል፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወሊሎቻቸው የጨረታውን ሂደት በኦንላይ መከታተል ይችላሉ፡፡

የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ 09-05-11-55-11 ደውለው
መጠየቅ ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- 047-211-29-37 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ።
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ጉምሩክ ቅ / ጽ / ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-21 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: ለእያንዳንዱ እቃዎች ለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%)
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T07:34:55.000Z
← Back to all tenders