Textile, Garments and Uniforms

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ስራዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ድ/ኤ/አ/ግ/ጨ/004/20

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድሬዳዋ ሪጅን ለሰራተኞቹ የደንብ ልብስ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡

ሎት

 

የስራው ዓይነት

 

የሚገኝበት ቦታ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ

 

የጨረታ መክፈቻ

 

1

የደንብ ልብስ ስፌት

 

ድሬዳዋ ሪጅን ድሬዳዋ

 

561

 

15,000.00

 

ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

2

የሚወገዱ ቁርጥራጭ አልሙኒየም የኤሌክትሪክ ገመድ

ድሬዳዋ ሪጅን ድሬዳዋ

 

3000 ኪሎ

15,000.00

 

ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ግሪክ ካምፕ ስታዲዮም/ በሚገኘው በዋናው መ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 207 በመምጣት ብር ለሎት አንድ 600 /ስድስት መቶ ብር/ እና ለሎት ሁለት 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘገቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 207 ይከፈታል፡፡
  5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቀጥር 0251-12-98-45/09-15-76-09-77 መደወል ይችላሉ፡፡
  6.  ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድሬዳዋ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-12 10:30
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ 15,000.00 ብር
  • Bid document price: በየሎቱ 600 (ስድስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T08:40:05.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders