Other Sales
ሲንቄ ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 020/2019
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የቀድሞው የንብረቱ ባለቤት |
የንብረቱ ዓይነት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ ቁፕር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
|
|
ከተማ |
ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ |
|||||||
|
1 |
ኢኮ ፓይፕ ልማት ኃ/የተ/ግል ማህበር |
ቃል ዩኒፎርም
|
መጋዘን
|
SUL/235/2005 |
5,000
|
ሸገር
|
መነአብቹ
|
34,747,630.98 |
|
2 |
ራሔል ሐብታሙ |
ሐብታሙ ፍሮምሳ |
መኖሪያ ቤት |
WBIFL/8047/2013
|
160
|
ሆለታ
|
ሆለታ
|
2,305,685.87
|
|
3 |
ደሚቱ እና ደጀኔ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ቢኒየም ዋቆ
|
መኖሪያ ቤት
|
B-411/4050/00
|
160
|
ዶዶላ
|
መልካ ዋቤ
|
1,579,321.95
|
|
4 |
ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ኃ/የተ/ግ/ማበር |
ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ኃ/የተ/ግ/ማበር |
ትራክተር
|
OR-SM4582
|
|
መልካ ሶዳ
|
ሶዳ
|
4,784,162.80
|
በመሆኑም፡
1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቁ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጫረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ::
2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/02/2019 (ጥቅምት 18, 2019) ዓ.ም ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል:: ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ
3. ተጫራቾች የንብረቶቹን የጫረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ::
4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል::ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሽነፉት ተጨራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል::
5. ተጨራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/02/2019 (ጥቅምት 18,2019) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
6. ጨረታው በ 18/02/2019 (ጥቅምት 18,2019) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
7. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት, ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል::
8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::
9. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115526175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-28 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
- Buyer's registered address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 500 (አምስት መቶ)
- Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T09:04:01.000Z
- Buyer website: https://siinqeebank.com/
- Source: Qelal Tenders