Other Sales

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ

ባንካችን በመስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በታተመው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በገፅ 21 እንደተመለከተው

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

የንብረቱ አይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄደበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

ጨረታው የሚካሄደበት ስፍራ

1

ቀኔ በሀይሉ ባንቴ

ተበዳሪው

መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

2000

44/2010

እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02

12,248,825.32

ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30

5:30-6:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

ንብረቱ ካለበት ስፍራ

በማለት የተገለጸው የጨረታ ማስታወቂያ የመያዣ ስጭው ስም ተበዳሪው በሚል የተጠቀሰው የመያዣ ሰጭው አቶ ሞላ ታከለ ጥሩ መልካም በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6ac79ceb0a538a5286000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-18 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer's registered address: Addis Ababa Ethiopia
  • Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
  • Posted at: 2026-10-26T13:22:34.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders