Equipment and Accessories

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የኮምፒውተር እና ተያያዝ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የኮምፒውተር እና ተያያዝ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Items for Sale

Lot

Item

Qty

Condition

1

Desktop computers (Dell OptiPlex and others)

41

Non-functional, bare units

2

Laptops

11

Non-functional

3

Server (Dell PowerEdge)

1

Non-functional

4

Monitors

21

Non-functional

5

Printers

11

Non-functional

6

Kyocera TASKalfa 3050CI colour multifunction printer

1

Good, working

 

7

Scanners

4

Non-functional

8

UPS units

42

Non-functional

9

Server rack cabinet

1

Non-functional

10

Mobile phones

26

Non-functional

11

Landline telephones

24

Non-functional

12

Keyboards

41

Non-functional

13

Used/empty toner cartridges (bulk lot)

103

For recycling

ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ ሀምሳ ሺ ብር (50,000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካዉንት ስም ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማንፋክቸሪንግ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing SC) ገቢ አድርገዉ ማቅረብ አለባቸዉ። የጨረታ ማስከበርያዉ ላሸናፊዉ ከሚገዛዉ እቃ ላይ ታሳቢ ሲደረግለት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመለስለታል። ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅርቢያ ቅፅ በ500 (አምስት መቶ) ብር በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል።

የጨረታ ሳጥኑ አርብ ህዳር 04 2019 ዓም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 9፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡

ቢሾፍቱ ወረዳ ዲባዩ ቀበሌ ደካ ቦራ

(ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 09 41 49 07 00 (ሙሃመድ) 09 15 78 90 94 (ጋሻው) መደወል ይችላሉ።

ድርጅቱ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-13
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-11-13 15:15
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: East African Lion Brands Manufacturing S.C.
  • Buyer TIN: 0062292253
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Oct 28, 2026)
  • Posted at: 2026-10-28T10:57:39.000Z
  • Buyer website: https://eastafricanlionbrandsmanufacturing.com/
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders