Aluminium Works and Installation
33 tenders
-
PATH Ethiopia invites qualified firms to submit proposals for the construction of partitioning, cabinetry, and fixtures for its new office located at Eagle Plaza, Addis Ababa.
—Finishig Works Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የአልሙኒየም ዉሃ ታንከር ስራና ሰመርሰብል ፓምፕ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Pumps, Motors and Compressors Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato -
የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል
—Building Construction Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato -
በማዕከላዊ ጎንደር በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል SUSAN Thomason butfet foundation በጀት የካርድ ክፍል ግንባታ፣ ሌሎች የጥገና ስራዎች የበርና ቁልፍ፣ የመስኮት፣ የቀለም፣ የውሃ እና የማዋለጃ ክፍል አልሙኒየም ፓርቲሽን በአጠቃላይ የመብራት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
—Building Construction Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
ቢፍቱ ሪዞርት (Biftu Resort) በሱሉልታ ከተማ ለሚገኘው የሪዞርት ማስፋፊያ ሥራ አዲስ ለሚከፈቱ ካፌ፣ ባር፣ ሬስቶራንት እና ጂም (Gym) የሚሆኑ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችን እና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
—Kitchen Equipment Published 16 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የቢሮውን G+4 በአልሙኒየም የማከፋፈያ በሮች እና የሳኒተሪ ስራ፤ የአልሙኒየም በር መስኮት መገጣጠም፣ የአልሙኒየም የግድግዳ መከፋፈል ስራ ላይ የተሰማሩ ደረጃ 8 በዘርፉ ፍቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች ማወዳደር ይፈልጋል
—Aluminium Products Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (Apts) የግንባታ አገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
—Building Construction Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ሕይወት አ/ማ በG+5 ህንጻ ላይ የሚገኘውን ለባንክ አገልግሎት የተሰራውን ቦታ ስፋቱን በማጥበብ የማሻሻያ ስራ ለመስራት ብቃት ያላቸውን ኮንትራክተሮች ዕቃ በማቅረብ ማሰራት ይፈልጋል
—Aluminium Works and Installation Published 14 Apr 2026 Source: 2merkato -
ኢትዮ ቴሌኮም ታጣፊ አልሙኒየም መሰላል 6 ሜትር (Folding Aluminum Ladder (6m).) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—★ Featured Metal and Metal Working Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.