Disposal Sale
555 tenders
-
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የእለት ደራሽ ዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት፣ የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ንብረትነታቸው የኮሚሽኑ የሆነና በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት ተከማችተው የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረታ ብረትና የብረታ ብረት ውጤቶችን ባሉበት ሁኔታ ከፌዴራል የገንዘብ ሚ/ር የተሰጠ የመነሻ ዋጋን መሰረት በማድረግ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ polypropylene(የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ፣ አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣ ሸቀጣሸጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
—Other Sales Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ብዛታቸው 15 (አስራ አምስት) የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪዎችን እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን( Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites interested bidders to participate in a closed bid exercise for the sale of obsolete furniture and scrap.
—★ Featured House Furniture Published 4 May 2026 Source: 2merkato -
የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 4 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.