Other Sales
1000 tenders
-
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
—House and Building Foreclosure Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሚስትቡሽ መኪና፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የቧንቧ ብረቶች፣ የእርሻ መሳሪያዎች፣ ፕላስቲኮች፣ ቆራሌ ብረቶችና ቆርቆሮዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ የውሃ ፓምፕ፣ ጀነሬተር፣ ትሪድል ፓምፕ፣ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Machinery and Equipment Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
—Other Sales Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ግንቦት 14/2018 ዓ.ም የወጣውን ግልጽ የሃራጅ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
—Other Sales Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ሪጅን ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 2 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.