Amhara
839 tenders
-
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Business, Industry and Factory Foreclosure Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ግብርና ቢሮ ለሚያሰራው መስኖ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የችግኝ ጣቢያ እና የተፋሰስ ልማት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Water Engineering Machinery and Equipment Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ተሽከርካሪዎች እና አሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል መያዝ ይፈልጋል
—Insurance Service Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኢቶል (ETOL) በተመደበ በጀት ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ 19 ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፡ 19 ፕሪንተሮች እና 19 ቴሌቪዝኖች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል
—Veterinary Equipment and Supplies Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በቅርስ ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ ዛፎችን ለመቁረጥ እና ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Raw Materials and Supplies Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤትና ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
—House and Building Sale Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሲስተም ሶፍትዌሮችን እና ሰርቨር ኮምፒዩተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Software Provision, Development and Web Design Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለሁሉም የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
—Fuel and Lubricants Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ለድርጅት 1512 ካ.ሜ እና ለመኖሪያ 160 ካ.ሜ ጠቅላላ ስፋታቸው 1672 ካሬ ሜትር የሆኑ ለመኖሪያና ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
ጢስ እሳት ውሃ ሥራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፤ በጸሀይ ሀይል የሚሠራ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች አቅርቦት እና ተከላ (ጠላቂ ፓምፕ)፤ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች እንዲሁም የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና ኢንጅን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.