Amhara
844 tenders
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አገልግሉት የሚውሉ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የዋርካ ሜዲካል እና ቢዝነስ አክሲዎን ማህበር በሞጣ ከተማ አስተዳደር በተረከበዉ ቦታ 5250 ካሬ ሜትር ላይ ለጄኔራል ጠቅላላ ቲችንግ ሆስፒታል የሚሆን G+0፣ G+4 እና B+G+4 ሌሎች ለቢሮ እና ለተለያዩ ቢዝነስ አገልግሎት ማለትም ለመሰብሰቢያ አዳራሽ ለባንክ ለኢንሹራንስ እና ለሌሎች ቢዝነስ አገልግሎቶች የሚዉሉ ህንፃዎች የተለያዩ ክፍሎች ዲዛይን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
—Building Construction Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያየ ምክንያት በኩባንያው ስቶር ውስጥ እና ከስቶር ውጭ የተከማቸ የተለያየ ሞዴል መኪኖች መለዋወጫ፣ ዘይት እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Fuel and Lubricants Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቆርቆሮና ብረታ ብረት፣ የሲሚንቶ አቅርቦት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
—Construction Machinery and Equipment Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of Automatic Flash titer Amharic & English, Automatic flash circle stamp and Automatic flash stamp big titer by RFQ NO, 4283825
—★ Featured Office Machines and Accessories Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
በሰሜን ወሎ ዞን የዋድላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ጫማ፣ የሕክምና እቃዎች፣ ጀኔሬተር ሙሉ ሰርቪስ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት ሽያጭ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Sale Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Sale Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—Other Sales Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ ቡና ችግኝ ማፍያ ባለ 14 እና ባለ 20 ሚሜ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
—Plastic Products Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል ግንባታ ለመስራት ይፈልጋል
—Building Construction Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.