Sales, Disposals and Foreclosure
2056 tenders
-
ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Foreclosure Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
አዲስ ባንክ አ.ማ. ሁለት ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የቦታው ስፋት በካ.ሜ. 469 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
ወጋገን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት (G+2) ግንባታው 65 በመቶ ያለቀ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀድያ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር በሚገኘው የባህር ዛፍ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፤ ቴሌቪዥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦንላይን የግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Business, Industry and Factory Foreclosure Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Personal Care Products and Services Published 24 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.