Sales, Disposals and Foreclosure
2062 tenders
-
ዳሽን ባንክ አ.ማ. እሁድ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ክፍል 2 ገጽ 10 ላይ ታትሞ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ዳባ/0015/25 ላይ የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
—House and Building Sale Published 17 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Personal Care Products and Services Published 17 Jun 2026 Source: 2merkato -
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ፣ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 2022 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለውን የድርጅት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ ፍኖተ ሰላም ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
—House and Building Sale Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
—House and Building Sale Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት አዲስ አበበ ክላስተር ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን እና አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ የኮምፒውተር ቀለሞች ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.