Sales, Disposals and Foreclosure
2062 tenders
-
Embassy of the Republic of Poland in Addis Ababa wants to sell a duty-free 2008 Toyota Land Cruiser V8 GX to the highest bidder through a sealed-bid tender process.
—Vehicle and Machinery Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩኘ አባል የሆነው ድርጅታችን ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሥራ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Foreclosure Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Foreclosure Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል'ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Foreclosure Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
አሁድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31 ቁጥር 2720 ክፍል 1 ገጽ 25 ተራ ቁጥር 1 ላይ በተበዳሪ እና አስያዥ ስም አቶ ታደሰ በቀለ አድማሱ ስም ለጨረታ የቀረበ የብድር መያዣ ንብረት ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ አሰራ ዲስትሪክት ተብሎ የነበረው በስህተት ስለሆነ አሰላ ዲስትሪክት ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ የሐራጅ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን
—House and Building Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.