Textile, Garments and Uniforms
641 tenders
-
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
በቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garment and Leather Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የማህበረ መንፈስ ቅዱስ ማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጸ/ቤት (SCORE) የመስክ ቁሳቁስ (Field material) እና የቢሮ ስቴሽነሪ(stationary material) ለአርባ ምንጭ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ ለአርባ ምንጭ አካባቢ ጽ/ቤት፤ ለቦራና አካባቢ ጽ/ቤት እና ለሐመር አካባቢ ጽ/ቤት Field material and stati
—★ Featured Stationery Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
Amhara Bank S.C. invites eligible bidders for the supply of various promotional and stationery items, including executive and standard agendas, branded umbrellas, calendars, shopping bags, and other corporate merchandise.
—Stationery Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ደንብ ልብስ እንዲሁም የተሽከርካሪ ጎማና ጌጣጌጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
Population Health and Environment Ethiopia Consortium (PHE-EC) is inviting competent suppliers to bid for the supply of apiculture materials (including beekeeping suits, gloves, boots, and smokers), stationeries (ledgers and registration books), and cash
—Textile, Garments and Uniforms Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
Naannoo Oromiyaatti Waajjira Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjiroota Godina Jala Jiraniif meeshaalee Dhumoo, Meeshaalee Dhabbataa, Meeshaalee qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa fi Uffata seeraa caalbaasii ifaatiin dorgomsiisee bituu barbaada
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
የሞጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማዎችን፣ ባጃጅና ሞተር ሳይክሎችን፣ ለኤሌክትሪክና ለውሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ እቃዎች፣ ለቴክንክና ሙያ ኮሌጅ ሥልጠና የሚያገለግሉ እቃዎችን እና የደንብ ልብሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የICT መሳሪያዎች እና የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎች ለመሽጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato -
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
—Live Animals Published 20 Jul 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.