የጄኔሬተሮች ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ ሙሉጌታ አበራ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አረብ ኮንትራክተርስ መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ጉዳይ መነሻ ሆኖ የአፈጻጸም ለፍርዱ ባለዕዳ ንብረቶች ከሚገኙ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ለዕዳ ማስፈፀሚያ የታገዱና ግምት የወጣላቸው ሁለት ጄኔሬተሮች

1ኛ ደዝል ጄኔሬተር መሉ ቁጥር G-8 የምርት ዘመን 2012 JCB ብላንድ የሆነ ሞዴሉ OLYM PIAN Gep 150-1 CAT የሞተር ቁጥር U9371951 ብር 1,289,725.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ሀያ አምስት ብር ዋጋ ግምት ቫትን ጨምሮ ብር 1,868,750.00(አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ስልሣ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሀምሣ ብር)

2ኛ ደዝል ጄኔሬተር መለያ ቁጥር G-6 የምርት ዘመን 2012 JCB ብላንድ የሆነ ሞዴሉ GIISOX የሞተር ቁጥር UO568913 ዋጋ ግምት ቫትን ጨምሮ በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ጄኔሬተሮቹ በሚገኙበት በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ ሀርሙፎ ቀበሌ በሚገኘው የተከሳሽ ካምፕ ቀርቦ መጫረት የሚችሉ መሆኑን እንድያውቁ ፍ/ቤቱ አዟል።

በደ/ኢት/ክል/መን/ጌ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-06
  • Publishing entity: ደ/ኢት/ክል/መን/ጌ/ዞን ከፍ/ፍርድ ቤት
  • Published: Jun 19, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders