Building and Finishing Materials

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ሙሉና ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ መብራቶች፣ እና ፊልትሮዎች፣ አሮጌ ጠረጴዛ ወንበር እና ሼልፍ፣ የተለያዩ ካርትራጅ ፣ ባዶ ላርጐ ጀሪካን ባለ 5 ሊትር፣ የቀለም ቆርቆሮዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የተለያዩ ጋዜጣዎች ፤ የተቃጠለ ዘይት፣ ፈርነስ፣ ያገለገሉ የITእቃዎች (ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ ዩፒኤስ፣ ፕሪንተር እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች -

  • ያገለገሉ እቃዎች ያሉበትን ሁኔታ በድርጅቱ በመገኘት ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ጨረታ መዝጊያው ስዓት ድረስ ማየት ይችላሉ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሠረት ይሆናል።
  • ለአገለገሉ እቃዎች ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ስነድ በታሽገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ስዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
  • ጨረታው ነሀሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብስቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በአጭር የስስክ ቁጥር በ8868/0114163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-24 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
  • Buyer TIN: 0000028921
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 12, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T11:51:05.000Z
  • Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/
← Back to all tenders