Metal and Metal Working

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢኤአ ባሪ/ግብጨ/001/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ነሐሴ 16 ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ባሕር ዳር በሚገኘው በሪጅኑ ዋና መ/ቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘዉ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 በመምጣት ለአንዱ ሎት ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

2. በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ብረት በማቅለጥ ስራ ላይ የተሰማሩ ፋብሪካዎች ወይም ከብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች ህጋዊ ዉክልና የሚያቀርቡ ብቻ ናቸዉ።

3. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6. ጨረታው ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በሰፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 408 ይከፈታል።

7. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 058-320-6999/6776 መደወል ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-08-27 14:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: ብር 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ)
  • Bid document price: ለአንዱ ሎት ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 13, 2026)
  • Posted at: 2026-08-13T08:08:33.000Z
← Back to all tenders