Disposal Sale

ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ በተለያዩ የጤና ዘርፎች ላይ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በተለያዩ ጊዜያት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ዕቃዋች መግዛት ለሚፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች በድርጅቱ የውስጥ አሰራር መሰረት ያገለገሉ ዕቃዎችን በጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ጥር

የሚሸጠው ንብረት ዓይነት

መስፈሪያ

ብዛት

1

ብሪጅስቶን ጎማ 7.50 R16 114/112N (Jamal)

ቁጥር

164

2

የተለያዩ መለዋወጫዋች

ጥቅል

257

ማሳሰቢያ: በተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰውን የዕቃ አይነት ዝርዝር በድርጅቱ ቅጥር ጊቢ በመገኘት ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

1. የግብይት ሰነዶቹን ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በ ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ, ቦሌ ንዑስ-ከተማ 06, ቤት ቁጥር: አዲስ /ገርጂ መብራት ሀይል በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ ስልክ 251-11 8 27 58 69 ወይም 251-11663-1863) ከሎጂስቲክስና ግዢ ቢሮ ቁጥር 110 ማግኘት ይችላሉ።

2. የዋጋ መስጫውን ሰነድ ነሃሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከመዘጋቱ በፊት ቢሮ እውስጥ በሚገኘው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ በ 04:00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጫረታው የሚከፈተው ነሃሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ 04:30 በ ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ (TCC-E) በዋና ቢሮ፣ ተወዳዳሪዎች/ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

4. የካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጫረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

5. ተጫራቾች በሚከተለው አድራሻ ላይ ተጨማሪ መረጃ ሊያገኙ ይችላሉ፦

ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ

ቦሌ ንዑስ-ከተማ

ወረዳ 06

ቤት ቁጥር: አዲስ

የሎጂስቲክስ እና ግዢ ክፍል

ፖስታ ሳጥን: 13373, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

ስልክ ቁ. +251-116-63-18 63 ወይም +251-116 62 45 62


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-01 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: The Carter Center Ethiopia
  • Buyer address: Bole Sub-City Woreda 06 Logistic department
  • Published on: The Reporter (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T09:06:03.000Z
← Back to all tenders