Chemicals and Reagents

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት Chemical Sprayer መሸጥ ይፈልጋል

Description

የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998 አንቀጽ 6 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከተከራይ የተረከበውን ንብረት ባለበት በድርድር ሸያጭ ጨረታ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል::

የተከራዩ ስም

 

የድርድር ሽያጭ ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚገኙበት ቦታ

የድርድር ሽያጭ ጨረታ

መነሻ ዋጋ

የደርድር ሽያጭ ጨረታው ደረጃ

የድርድር ሽያጭ ጨረታ ቀን እና ሰዓት

 

የወንድወሰን አላዛር

 

የኢትዮጵያ ልማት

ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ

 

Chemical Sprayer

 

ኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጎቶ ጊዳ ወረዳ፣ ነቀምቴ ከተማ

 

208,372.50 (ሁለት መቶ ስምንት ሺህ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት 50/100)

1

 

መስከረም 07ቀን 2019 / ከቀኑ 4፡00 ላይ ጨረታው ይከፈታል።

የድርድር ሽያጭ ጨረታ መመሪያ፡-

1.የድርድር ሽያጭ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮች በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፣

2.የድርድር ሽያጭ ጨረታው ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል (ግለሰብ፣ ተቋሟት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ) ለዚሁ ዓለማ የተዘጋጀ ሰነድ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ በማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመግዛት ንብረቱን በጥሬ ገንዘብ በካሽ/ የሚገዛበትን ዋጋ፣ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከጧቱ 3፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው።

3.የድርድር ሽያጭ ጨረታው አሸናፊ መንግስት ከንብረቱ የሚፈልገውን ቀረጥ ከፍሎ ወይም ከቀረጥ ነጻ መብት ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እና ሌሎች ማናቸውንም ክፍያዎች በመክፈል ስመ- ንብረቱን ወደ ራሱ ማዛወር አለበት።

4.የንብረቱን መነሻ ዋጋ ሃያ በመቶ(20%) በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ከፍያ ማስያዣ/ሲ.ፒ.ኦ/ ማቅረብ ይኖርበታል።

5.በድርድር ሽያጭ ጨረታው ለተሸነፉ ተሳታፊዎች ያስያዙት የባንክ ከፍያ ማስያዣ/ሲ.ፒ.ኦ/ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፣

6.ለድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ላሸናፊው ተጫራች ከጠቅላላው ካሸነፈበት ዋጋ ላይ የሚታሰብለት ሲሆን ነገር ግን አሸናፊው በራሳቸው ፈቃድ የድርድር ሽያጭ ጨረታውን ግዥውን የተወው ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የድርድር ሽያጭ ጨረታው ይሰረዛል፤

7.ንብረቱን ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ቀሪውን ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል የእጅ በእጅ ሽያጭ ውል በመፈረም ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ አጠቃሎ ገንዘቡን ካልከፈለ የድርድር ሽያጭ ጨረታው አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣

8.አስራ አምስት በመቶ/5%/ የተጨማሪ እሴት ታክስ MAT/ እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ከፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው ይከፍላል፤

9.ስለንብረቱ ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 057-660-7347 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉም ካሉ ዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይቻላል፤

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የድርድር ሽያጭ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-09-17 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 20%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T08:33:00.000Z
← Back to all tenders