Spare Parts and Car Decoration Materials

ክሳድኤል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማኅበር ያገለገለ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ክሳድኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የእቃው አይነት (መለያ)

 

መለኪያ

ብዛት

ምርመራ

 

1

ያገለገለ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12.20

 

በቁጥር

 

400

 

የጎማው ብዛት ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል

 

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት አለባቸው

1. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ለድርጅታችን ፋይናንስ በደረሰኝ ገቢ በማድረግ ከግዢ እና ንብረት አስተዳደር ማግኘት ይቻላል።

2. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ጎማወች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡30 እስከ 10፡30 ድረስ ላፍቶ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ጀርባ በሚገኘው የድርጅታችን ጋራጅ እና የንብረት ማከማቻ ቅጥር ግቢ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ።

3. ጨረታ አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ጎማወችን ሳይመርጡ አጠቃለው ማንሳት  አለባቸው

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለሚቀርቡት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10 ከመቶ በከሳድኤል ትሬዲንግ ኃላ/የተ የግ/ማህበር (KSADAEL TRADING PLC) ስም በተዘጋጀ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

 5. ጨረታው ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሣር ቤት እልልታ ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ፤
ስልክ:- +251-11 531-8144/46 +251 91 624 1717: +251 91 085 2575

ክሳድኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-27 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kisadel Trading Plc
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T14:10:28.000Z
← Back to all tenders