Other Sales
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያየ አይነት ከባድና ቀላል 18 ተሽከርካሪዎችን፣ 6 የተሸከርካሪ ጋቢናዎች፣ የተለያዩ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (ቅሪተ አካሎች እና 633 የቢራ ሳጥን)፣ 40ft 1 ኮንቴነር የተለያዩ መጠን ብራንድ ያላቸው ቴሌቪዥኖች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች የተስያየ መጠን ያላቸው ማቀዝቀዣዎች የውሃ ማጣሪያዎች፣ ኤሌ ሼፕ ሶፋ ጠረጴዛ ወንበር እና አስቶቭ የተለያየ አይነት የተሸከርካሪ 55 በሮች ኮፈን እና ትራንክ በ ጨረታ አወዳድ ሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
1. የመኪናዎቹን ንብረቶቹን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ ነሀሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡ 00 ሰዓት ድረስ ተሸከርካሪዎቹን/ንብረቶቹን ቀጥሱ በተጠቀሰው አድራሻ በስራ ሰዓት ማየት የሚችሱ መሆኑን እንገሰፃሰን::
1.2. አፍሪካ ኢንሹራንስ ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ቦታ ቃሊቲ ኖክ ማደያ በሚድሮክ ተርሚናስ ወደ ውስፕ 1.5 ኪሜ ገባ ብሎ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ቅጥር ግቢ ውስጥ፤
1.3. 2 መኪናዎች መቀሌ በሚገኘው ቅርንጫፍ ሪከቨሪ ግቢ ውስጥ
2. ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀው እና የተሽከርካሪዎቹን/ንብረቶቹን ዝርዝር የያዘውን ፎርም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 22 NB ቢዝነስ ሴንተር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 እና አዲስ አበባ በሚገኘው በኩባንያው ሪከቨሪ ቅጥር ግቢ ውስጥ እስከ ነሀሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም 10፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 200.00 ብር በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይቻላል::
3. ተጫራቾች መግዛት የሚፈሴጉትን እያንዳንዱን ተሸከርካሪ / ንብረት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ነሀሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ 22 NB ቢዝነስ ሴንተር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
3.1. መቀሌ የሚገኙት መኪናዎችን በተመስከተ የጨረታ ሰነድ የሚገባውም ሆነ ጨረታው የሚከፈተው አዲስ አበባ ከሊይ በተጠ ቀሰው አድራሻ ብቻ ይሆናል:: ከዚህ ውጪ የሚደረጉ ማንኛውም ተያያዥ የሰነድ ለውጥ ተቀባይነት አይኖራቸውም::
2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ተሸከርካሪ /ንብረት የመነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ማስያዝ የሚኖርባቸው ሲሆን ይህን መስፈርት የማያሟላ ተጫራች ወዲያውኑ ከጨረታው ይሰረዛል:: ተጫራቹ በጨረታው ከተሸነፈ በማስያዣ ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ተመሳሽ ይደረጋል
ተጫራቾች የ ጨረታ ሰነዱን ሲሞስ የሚጫረቱበት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት ::
3. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ስም _ ከፍስ እንዲወስዱ ይደረጋል ግዥውን ስሴላ ሶስተኛ ወገን ማስተሳስፍ የማይፈቀድ መሆኑን እየገስጽን ይህ ካስሆነ ግን አሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙትን የጨረታ ማስከቢሪያ (C.P.O) በቅጣት መላክለኩባንያው ገቢ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል
4. ጨረታው ነሀሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦሌ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ ዋና መ/ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታስ አሸናፋዎችንም ሆነ ተሸናፊዎችን በ3ተኛው ቀን የምናሳውቅ እና ስተሸናፊዎች ሰፒኦ ከዚሁ ቀን ጀምሮ በአፍሪካ ኢንሹራንስ ዋና መስራቤት የሚመለስ ይሆናል::
5, ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ተሽከርካሪ / ንብረት ሙሉ ክፍያ 15% VAT ጨምሮ በ 7 የስራ ቀናት ውስጥ በመክፈል ማንሳት ይኖርባቸዋልሙሉ ክፍያ ፈጽመው በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ለአስር ተከታታይ ቀናት በየቀኑ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ የማቆሚያ ቦታ ኪራይ የምናስከፍል ሲሆን በ 10 ቀናት ውስጥ ካላነሱ ግን ያስያዙት ገንዘብ በቅጣት መስክ ስኩባንያው ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል
6. ለጨረታ በቀረቡት ተሸከርካሪዎች / ንብረቶች ሲዴ የሚፈስጉ የስም ማዛወሪያ፣ ግብርና ልዩ ልዩ ወጪዎች ቢኖሩ በጨረታው አሸናፊ የሚሸፈን ይሆናል
7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912-68-50-09- 011-6-18-08-43 ወይም 0911-48-05-98 በመደወል ወይም ከላዊ በተጠቀሰው አድራሻ በግንባር ቀርቦ መረዳት ይቻላል
8 መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ከእንደራስ ናሽናል ጋር በመተባበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-08-29 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Africa Insurance Company
- Buyer address: ቦሌ ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ
- Bid bond: 20%
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 19, 2026)
- Posted at: 2026-08-19T14:52:52.000Z