Plastic Products
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማሰራት እና መሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
- ሎት1 የፕላስቲክ የህጻናት ወንበርና ጠረጴዛ
- ሎት2 የተማሪ መቀመጫ ወንበር እና ጠረጴዛ የሚሰራ የእጅ ዋጋ
- ሎት3 የህንጻ ኮንስትራክሽን/ እቃዎች ግዥ
- ሎት4 የሳር ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ፣ማሰራት እና መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
1. በዘመኑ የታደሰ የሚመለከተው ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው ።
3. ተጫራቾች ከ እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
4. የእቃዎችን መግለጫና የሚሰሩ ስራዎችን መግለጫ ከመጫረቻ ሰነዱ ማግኘት ይቻላሉ።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ ቀን ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠ/ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለበት።
7. ማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ ፖስታ በጎንደር መም/ኮሌጅ በግ/ፋ/ን/አስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በስራ ሰአት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጎ/መ/ት/ኮ ቢሮ ቁጥር G-01 በ3፡30 ታሽጎ በ4፡00 ሰአት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
8. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ኮሌጁ ቫት ሰብሳቢ በመሆኑ የቫት ሂሳብን 7.5% ቆርጠን የምናስቀር መሆኑን እንገልጻለን።
10. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጎ/መ/ት/ኮሌጅ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 112 1634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን 3፡30
- Bid opening: 2026-08-31 12:00
- Bid opening (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን 4፡00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Gonder Teachers Education Collage
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
- Posted at: 2026-08-21T10:27:51.000Z