Other Sales

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ.) ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ/ቁ

የእቃው አይነት

ብዛት

ጠ/ድምር መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚካሄድበት

ምርመራ

 

ቀን

ሰዓት

1

ገንዘብ መቁጠሪያ

4.00

4,000.00

2/13/2018

3:00

 

2

የብረት ፋይል ካቢኔት

27.00

40,500.00

2/13/2018

3:00

 

3

የእንጨት ካውንተር

50.00

25,000.00

2/13/2018

3:00

 

4

የእንጨት ሼልፍ

10.00

3,000.00

2/13/2018

3:00

 

5

ተሽከርካሪ ወንበር

20.00

20,000.00

2/13/2018

3:00

 

6

ሌዘር የእንግዳ ወንበር

11.00

22,000.00

2/13/2018

3:00

 

7

የገንዘብ ያዥ መቀመጫ የብረት ቤት

1.00

2,000.00

2/13/2018

3:00

 

8

የገንዘብ ያዥ መቀመጫ የአሉሚኒየም ቤት

3.00

18,000.00

2/13/2018

3:00

 

9

የእንጨት በር

4.00

8,000.00

2/13/2018

3:00

 

10

የብረት ሼልፍ

16.00

48,000.00

2/13/2018

3:00

 

11

ቴሌቪዥን (Konka Lcd)

3.00

3,000.00

2/13/2018

3:00

 

12

ድጅታል ካዝና (jun wei)

1.00

2,000.00

2/13/2018

3:00

 

13

ማንዋል ካዝና

27.00

27,000.00

2/13/2018

3:00

 

14

ላተራል

94.00

141,000.00

2/13/2018

3:00

 

15

የእንግዳ ወንበር ባለ አንድ

33.00

9,900.00

2/13/2018

3:00

 

16

የእንግዳ ወንበር ባለ ሶስት

11.00

6,600.00

2/13/2018

3:00

 

17

የእንጨት ጠረጴዛ

17

1,700.00

2/13/2018

3:00

 

18

የስብሰባ ትልቁ ጠረጴዛ

1

3,000.00

2/13/2018

3:00

 

19

ጥቅል ምንጣፍ

1

1,500.00

2/13/2018

3:00

 

20

የውሀ ማጣሪያ

1

1,000.00

2/13/2018

3:00

 

21

ኤስ ዲ ሪሲቨር

3

1,500.00

2/13/2018

3:00

 

22

ቆርቆሮ

1

200.00

2/13/2018

3:00

 

23

የመኪና ጎማ

78

23,400.00

2/13/2018

3:00

 

24

የመኪና ባትሪ

16

6,900.00

2/13/2018

3:00

 

25

አሉሚኒየም በር

1

2,500.00

2/13/2018

3:00

 

26

የብረት በር

5

12,500.00

2/13/2018

3:00

 

27

የብረት መስኮት

4

6,000.00

2/13/2018

3:00

 

28

የብረት መወጣጫ ደረጃ

2

2,800.00

2/13/2018

3:00

 

29

የማስታወቂያ ብረት

ወደ 200 ኪሎ ግራም የሚመዝን

16,000.00

2/13/2018

3:00

 

30

የብረት መሸጋገሪያ

ወደ 75 ኪሎ ግራም የሚመዝን

6,000.00

2/13/2018

3:00

 

31

ቁርጥራጭ ብረት

ወደ 1000 ኪሎ ግራም የሚመዝን

80,000.00

 

2/13/2018

3:00

 

32

የመፀዳጃ ቤት መቀመጫ

1

2,000.00

2/13/2018

3:00

 

33

ሻወር ትሪ

1

300.00

2/13/2018

3:00

 

34

ችፕ ውድ

27

5,400.00

2/13/2018

3:00

 

35

አስተያየት መስጫ ሳጥን

12

1,800.00

2/13/2018

3:00

 

36

የአዳራሽ ስፒከር

4

6,000.00

2/13/2018

3:00

 

37

የብረት ፍርግርግ

1

1,600.00

2/13/2018

3:00

 

ማሳሰቢያ፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ንብረቶቹ ሐራጅ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በባንኩ ስም በማሠራትና ወይም በጥሬ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. ሐራጁ የሚካሄደው ቸርችል ጎዳና ሕብረት ኢንሹራንስ ዋ/ቤት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ነው።

3. ተጫራች የሚገዛውን ንብረት የሚገዛበትን ዋጋ በግልጽ ጨረታ በእለት ጨረታው 4፡00 ሰአት ይካሄዳል።

4. ከላይ የተጠቀሱትን የንብረቶቹ ሁኔታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ጃልሜዳ ቴሌ ፊት ለፊት ጃልሜዳ ጤና ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ መጋዘን ግቢ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን በሥራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል።

5. በንብረቶቹ ላይ ከመንግሥት የሚፈለግ ማንኛውንም ግርብ እና እሴት ታክስ VAፐ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊ ይከፍላል።

6. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው ከን/ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል።

7. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታውን ማሸነፉ በማስታወቂያ ሠሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንሥቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ ለሙሉ ካልከፈ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።

8. አስፈላጊ ሲሆን ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011 863 4135 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

ስኬት ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-07
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-09-07 09:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siket Bank S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T09:09:35.000Z
← Back to all tenders