Other Sales

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ አይቲና ተዛማች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ አይቲና ተዛማች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የእቃው አይነት

ሞዴል/ብራንድ

 

ብዛት

 

/ድምር መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚካሄድበት

ምርመራ

 

ቀን

ሰዓት

1

ኮምፒውተር [ሞኒተር ከነሲስተም ዩኒት]

 

Dell 70103080780

 

52

299,780.00

 

3/13/2018

 

3:00

 

 

2

ሲስተም ዩኒት

 

Dell [780,gx520,745,hp,gx620,790,755,3020,3060,720,320,hot world]

 

105

143,660.00

 

3/13/2018

 

3:00

 

 

3

የኮምፒተር ኪቦርድ

 

Dell

44

52,800.00

 

3/13/2018

 

3:00

 

 

4

ፎቶ ኮፒ ማሽን

 

Canon copier,6512

 

2

9,200.00

 

3/13/2018

 

3:00

 

 

5

ፋክስ ማሽን

 

L350

 

1

700.00

 

3/13/2018

 

3:00

 

 

6

ፕሪንተር

 

HP (2015,1200,1320,400,p2055,2035,1300,p2420,1150)

 

28

78,580.00

 

3/13/2018

 

3:00

 

 

7

ላፕቶፕ

 

REALME, TOSHIBA

5.00

19,800.00

 

3/13/2018

 

3:00

 

 

8

የስልክ ቀፎ

 

Techno kebord, SIMIX Touch Screen, Tana kebord, Techno Touch Screen, HTC 1

62.00

41,500.00

3/13/2018

 

3:00

 

 

ማሳሰቢያ፡-

1.ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ንብረቶቹ ሐራጅ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በባንኩ ስም በማሠራትና ወይም በጥሬ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. ሐራጁ የሚካሄደው ቸርችል ጎዳና ሕብረት ኢንሹራንስ ዋ/ቤት ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ነው።

3 ተጫራች የሚገዛውን ንብረት የሚገዛበትን ዋጋ በግልጽ ጨረታ በእለት ጨረታው 4.00 ሰአት ይካሄዳል።

4 ከላይ የተጠቀሱትን የንብረቶቹ ሁኔታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ጃልሜዳ ቴሌ ፊት ለፊት ጃልሜዳ ጤና ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው በባንኩ መጋዘን ግቢ ጨረታው ከ ወጣበት ቀን ጀምሮ ከ ሰኞ እስከ ዓርብ ቀን በሥራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል።

5. በንብረቶቹ ላይ ከመንግሥት የሚፈለግ ማንኛውንም ግርብ እና እሴት ታክስ ( VAT እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊ ይከፍላል

6. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው ከን ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል።

7. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታውን ማሸነፉ በማስታወቂያ ሠሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንሥቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን የሸነፉበትን ዋጋ ሙሉለሙሉ ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።

8. አስፈላጊ ሲሆን ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-863 4135 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

ስኬት ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-09-08 09:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siket Bank S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T11:27:58.000Z
← Back to all tenders