Wood and Wood Working
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በደምበጫ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ በአፈ/ከሣሽ ህንፃ ውስጥ የሚገኙት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Wood and Wood WorkingSteel Raw Materials and ProductsSteel, Metals and Aluminium
Amhara
More tags
Aluminium ProductsOther MetalsSpare Parts and Car Decoration MaterialsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOther SalesSales, Disposals and ForeclosureHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureMetal and Metal WorkingOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesDisposal SaleAmharic2merkatoWest Gojam Zone Higher Court
Description
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ደጅ አዝማች ኃይለየሱስ ፍላቴ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሣሽ ህብረት ቴክኖሎጅ ኮሌጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሣሽ ንብረት የሆኑትን በደምበጫ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ በአፈ/ከሣሽ ህንፃ ውስጥ የሚገኙት፡-
- 1ኛ. 108 /አንድ መቶ ስምንት/ የአንድ ሰው መቀመጫ ወንበር፣
- 2ኛ. 8 /ስምንት/ ባለ 2 በ60 ሣንቲ ሜትር ጠረጴዛ፣
- 3ኛ. 28 /ሃያ ስምንት/ ባለ 1.2 በ60 ሣንቲም ሜትር ጠረጴዛ፣
- 4ኛ. 4 /አራት/ ባለ አንድ ተከፋች ቁም ሣጥን፣
- 5ኛ. 3 /ሶስት/ የብረት ጠረጴዛ፣
- 6ኛ. 2 /ሁለት/ አጭር ሸልፍ፣
- 7ኛ. 2 /ሁለት/ ረጅም ሸልፍ፣
- 8ኛ. 1 /አንድ/ የስፖንጅ ወንበር፣
- 9ኛ. 5 /አምስት/ ትልቅ ቦርድ፣
- 10ኛ. 1 /አንድ/ ተሽከርካሪ ወንበር፣
- 11ኛ. 5 /አምስት/ የጎማ ወንበር፣
- 12ኛ. 16 /አስራ ስድስት/ DELL 755 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣
- 13ኛ. 11 /አስራ አንድ/ ዲቫይደር እና
- 14ኛ. 1 /አንድ/ የማይሰራ ቶሽባ ላፕቶፕ የሆኑትን የአፈፃፀም ተከሣሽ ንብረቶች በ “0” /በዜሮ/ መነሻ ዋጋ ሆኖ ከፍተኛ
ዋጋ ላቀረበ ተጫራች በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ የሰጠ ሲሆን ንብረቶቹን በመጫረት መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ጨረታው የሚካሄደው ጥቅምት 17/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 መሆኑን እያሣወቅን፤ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ያሸነፈበትን ዋጋ ከተቻለ ሙሉውን ካልተቻለ ¼ ኛውን ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን እና ቀሪ ገንዘቡን ጥቅምት 18/2019 ዓ/ም ለሆነው ቀጠሮ በ4፡00 ይዘው ቀርበው የሚከፍሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-27 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
- Published on: Be'kur (Aug 24, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T07:21:05.000Z