Textile, Garments and Uniforms

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ምግብ ነክ አልባሳት ፤ ጫማ 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች መለዋወጫ እና ንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጳጉሜ 03/2018፣ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 02/13/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.PO) 5% ብር 150,000 ( አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዘ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

.

 

አሶሳ /መቅ/ መቆ/ጣቢያ

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሠዓት

1

አሶሳ /መቅ መቆ/ጣቢያ

 

የመጀመርያ ዙር ግልጽ ጨረታ

 

ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 25/12/2018 እስከ 02/13/2018 አ.ም. ድረስ ነው፡፡

ጳጉሜ 03/2018 345 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 400 ሠዓት ላይ አሶሳ /መቅ መቆ ጣቢያ ላይ ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25-15-74-48-37-14 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-09-08 10:00
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: Assosa Customs Branch office
  • Bid bond: 5% ብር 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 100.00 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T07:29:30.000Z
← Back to all tenders