Other Sales
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ ጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት እና በጉቶ ጊዳ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን የተቆራረጡ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ ጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት እና በጉቶ ጊዳ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን የተቆራረጡ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
1. በዘርፉ 2018 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡ የዘመኑ፤ ግብር፤ የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ከ 19/12/2018ዓ.ም እስከ 5/13/2018ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 150 (መቶ ሃምሳ ብር) ከፍለው ከጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ከሙስና የፀዱ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 (ሃያ ሽህ ብር) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን “Specification” ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ በቀረበውሠነድ ላይ ዋጋው በመሙላት ስማቸውን፣ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈር የጨረታ ዶክመንታቸውን ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ታሽጎ እስከ 4/1/2019 ዓ.ም ድረስ በቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው ሣጥን ጨረታው ከመዘጋቱ ከ5፡30 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4/1/2019 ዓም.ከሣዓት በኋላ በ7፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።
7. የጨረታው ሣጥን ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
8. የጨረታ አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደረገው የውል ስምምነት መሠረት በ 5 ቀን ውስጥ ይኖርበታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0576602540
የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 11:30
- Bid opening: 2026-09-14 13:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Wollega Zone Guto Gida Woreda FEDB
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 150.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T08:08:23.000Z