Other Sales
ሐሎስ የሕጻናት እንክብካቤ አ.ማ. ለሕጻናት ማቆያ ሲጠቀምበት የነበሩትን እቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሐሎስ የሕጻናት እንክብካቤ አ.ማ ለሕጻናት ማቆያ ሲጠቀምበት የነበሩትን እቃዎች በከፊል ወይም በሙሉ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ በለሚ ኩራ ክ/ከ የካ አባዶ ጂ7 አካባቢ በሚገኘው የስራ ቦታ በመሔድ ያሉትን እቃዎች በመጎብኘት የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ ማስገባት አለበት።
ይህ ጨረታ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተጫራች ድርጅቶች ወይም ወኪሎች በተገኙበት በድርጅቱ የጨረታ ኮሚቴ ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት ከታች የተጻፉትን ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ።
+251 91 167 2069 +251 91 125 4841
ሐሎስ የሕጻናት እንክብካቤ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-09
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-09 14:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Halos Child Care S.C
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T08:42:51.000Z