Office Furniture

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢም ገ/ግልጽ ጨረታ ቁ.001/2018

1. የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ከዚህ በታች ለተገለጹት ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  1. ሎት 1-የተለያዩ የፈርኒቸር አይነቶች!
  2. ሎት 2- ምንጣፎች እና
  3. ሎት 3- የአልሙኒየም ፓርቲሽን እና መስታወት እቃዎች

2. ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ሜክሲኮ አልሳም ጨለቅለቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 514 የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከጳጉሜ 02 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 15 ቀን 2019 አስከ ጠዋቱ 5፡00 ድረስ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ሎት በተናጥል የጨረታ የመነሻ ዋጋቸውን 10% (አስር ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለኢትዮጵያ ምርት ገበያ (Ethiopia Commodity Exchange) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ በመሙላት እና በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታ ሰነዶች በኢትዮጵያ ምርት ገበያ አልሳም ጨለቅለቅ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታውም በተጫራቾች ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት በተጠቀሰው አድራሻ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ስአት ተዘግቶ 5፡30 ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾቹ በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉለውም፣

6. ከተጠቀሰዉ ቀን እና ስአት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸዉም።

7. ተጫራቾች የሚሸጡ እቃዎቹን ከጳጉሜ 02 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 15 ቀን 2019 በስራ ስአት ሜክሲኮ በሚገኘዉ የኢትዮጲያ ምርት ገበያ ዋና መስሪያ ቤት አልሳም ጨለለቅ ህንጻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ለተጨማሪ መረጃ ወይም ለማንኛውም ጥያቄ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

የኢትዮጲያ ምርት ገበያ

ንብረት እና ኢንሹራንሽ አስተዳደር ክፍል

አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 611,

ስ/ቁጥር +25192770-8023

Bank Address of Ethiopia Commodity Exchange:

Dashin Bank Mexico branch: 0022526447046

Commercial Bank of Ethiopia/CBE/: 1000002564819


Tender details

  • Deadline: 2026-09-25
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-09-25 11:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Commodity Exchange (ECX)
  • Buyer address: Al-Sam Tower 2, 3rd Floor, Lideta
  • Bid bond: 10% በተናጥል
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T11:18:55.000Z
  • Buyer website: https://www.ecx.com.et/
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders