Other Sales

ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/ተ/ግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የኮንስትራክሸን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር BH/001/2018

ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/ተ/ግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የኮንስትራክሸን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

.

የማሽነሪው ዓይነት

ብዛት

የተሰራበት አገር

ሞዴል

1

አንከር ማሽን ያገለገለ

2

ቻይና

 

2

ኮምኘሬሰር ያገለገለ

2

ቻይና

 

3

ዋገን ድረስ ያገለገለ

2

ቻይና

 

1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶችን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ድረስ በአካል በመገኘት መጐብኘት ይችላሉ::

2. ተጫራቾች የጨረታውን ማነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በቢኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/የተ/የና/ማህበር ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::

3. ተጫሪቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታ.ን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል:: ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ድርጅታችን ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታ.ን በመደመር የሚያወዳድር ይሆናል::

4. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒ.ኤ ወዲያውኑ “ይመለስላቸዋል:: አሸናፊ የሆነው ተጫራች ደግሞ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስር ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘውን ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል::

5. ተጫራቾች ማሽነሪዎችን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ በድርጅታችን ዋና መ/ቤት መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸውል::

6. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው አሸናፊ ወይም ከፍተኛ ዋጋ የሰጡ ተጫራቾችን በደብዳቤ ይገልፃል::

7. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎች ገዢ/የጨረታው አሸናፊ/ ይከፍላል::

8. ድርጅቱ ገዢ /የጨረታው አሸናፊ/ ያሸነፈበትን ማሸነሪ ባለበት ሁኔታ ያስረክባል::

9. ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

10. ለበለጠ ማብሪሪያ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ስልክ ቁጥር 0115 512 238 ደውሎ መጠየቅ ይችላል:::

ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እስከ 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-15 15:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T11:20:12.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders