Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን ያገለገሉ ሁለት መኪናዎችና አስራ አንድ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አክሽን (Sustainable Environment and Development Action-(SEDA) በቁጥር 0160 ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን ያገለገሉ ሁለት መኪናዎችና አስራ አንድ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ቴሌ ጋራጅ ፊት ለፊት የኋላወርቅ ይርዳው ህንፃ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 31 በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት እና በተጨማሪም በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባቱ (ዝዋይ) ከየሮኬ ሬስቶራንት ዝቅ ብሎ መልካ ሻሎ ቀበሌ ፊት ለፊት ያለው ቅጥር ግቢ ውሰጥ በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ (10) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ አስፈላጊውን ፎርም ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ አሥረኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው በዚያው ቀን ተዘግቶ በማግስቱ በአስራ አንደኛው (11) ቀን አራት ሰዓት (4፡00) በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሚከፈት መሆኑን እያሳውቅን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር

1. 011 416 23 06

2. 0911 47 14 86 / 09 23 08 55 23

3. 09 46 55 51 82 / 0613 07 78 97 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ሰስቴንኤብል ኢንቫይሮሜንት ኤንድ ዲቬሎፕሜንት አክሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-09-18
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ (10) የስራ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-19 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው (11) ቀን አራት ሰዓት (4፡00)
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sustainable Environment and Development Action (SEDA)
  • Buyer address: Kirkos Sub City Kebele 02/03 House No 350 In front of Temenja yaj Secondary School (By SOS Sahle Ethiopia Main Office)
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T11:37:43.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders