Other Sales
የኢትዮጵያ ፖስታ በጨረታ የሚወገዱ ሚዛኖችና የቴክኖሎጂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 02/2018 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፖስታ የሚወገዱ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ዲፓርትመንት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ክፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል፡፡
|
ተራ.ቁ. |
ሎት |
የጨረታው አይነት
|
ብዛት |
በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ(CPO) |
የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
ሎት 01 |
በጨረታ የሚወገዱ ሚዛኖችና የቴክኖሎጂ እቃዎች
|
ሚዛኖች = 81 የቴክኖሎጂ እቃዎች=113 |
30,000.00 |
መስከረም 13/2019ዓ.ም
|
ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-
- ኦርጅናል የፋይናንሻል ሠነድ በኤንቨሎፕ ታሽጎ CPO (ሲፒኦ) ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የ30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው መስከረም 13/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ላይ ተዘግቶ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ሲፒኦ CPO ሲያሠሩ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 69 84-04-12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
የኢትዮጵያ ፖስታ
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-23 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopost
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T12:42:25.000Z
- Buyer website: https://ethio.post/
- Source: 2merkato