Other Sales
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎታቸውን የጨረሱና የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
አገልግሎታቸውን የጨረሱና የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- አ/ክ/ከ/መ/ን/አ/ጽ/ቤት/404/01/2019
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎታቸውን የጨረሱና የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. የተሰባበሩ ወንበሮች፤ የፕላስቲክ በሮች፤ መስታውቶች፤የእንጨት በሮች፤ተለጣፊ የፕሮሰንት ማቀፊያ፤የእጅ መታጠቢያ ሲንክ፤የቁም ሽንትሲንክ፤ስብርባሪ ጠረጴዛ፤የ1ለ5 ጠረጴዛ ኮሚዲና፤የእንጨት መደርደሪያ ችፑዶች፤ፒፒሲ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግንባር ቀወርበው በማየት የውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
ስለሆነም በጨረታው ተሳትፋችሁ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራች
1. ተጫራጮች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ፣ እንዲሁም የታደሰ ቀበሌ መታወቂያ እና ፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ
2. ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳር ቅጥር ግቢ ውስጥ፡-
3. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል -
4. ንብረቱ ባለበት ሁኔታ የሚሸጥ ይሆናል -
5. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና ሲፒኦ 35000.00 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ሰዓት በስራ ሰዓት ከ2፤30 ጀምሮ እስከ 11፤30 መመልከት ይቻላል።
8. ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ ኣራዳ ከለ ከተማ አስተዳድር ቢሮ ቁጥር 4ኛ ፎቅ ንብረትና ህንፃ አስተዳድር ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ቁጥርና የዕቃውን ዓይነት በግልጽ ኢንቨሎፕ ላይ በመጻፍና የድርጅቱን ወይም የግለሰብ ስም ከጀርባውም ከውስጥም በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 17 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤተ አስ/ፋ/ፑ ህንፃና ንብረጥ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ማስገባት አለባቸው።
10. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ17ኛው ቀን 11፤30 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን በ18ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ህንፃና ንብረት አስተዳድር ጽ/ቤት ተጫራጮች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃና ንብረት አስተዳር ጽ/ቤት ይከፈታል።
አድራሻ፡- በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር አራዳ ክፍለ ከተማ በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በአራዳ ክፍለ አስተዳደር ግቢ ውስጥ /ብርሃንና ስላም ንግድ ባንክ ፊት ለፊት ነው።
ስልክ ቁጥር፡- 011-8-12-18-27
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር አራዳ ክፍለ ከተማ በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ /ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-10-16
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ17ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-17 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ18ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Arada Sub City Administration Public Service and Human Resource Development
- Buyer address: አራት ኪሎ በሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 6ኛ ፎቅ
- Bid bond: 35,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T13:01:22.000Z
- Source: Qelal Tenders