Other Sales
ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Other SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal Sale
Sidama
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesGeneratorsEnergy, Power and ElectricityTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseHome Appliance and SuppliesFurniture and FurnishingHouse FurnitureOffice FurnitureAmharic2merkatoFamily Charity Organization
Description
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት፣ ሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ሀገር በቀል የማህበረሰብ ማህበር ሲሆን ፣ ማህበሩ ቀደም ሲል ሲገለገልባቸው የነበሩ እና አሁን በማህበሩ አገለግሎት ላይ የማይውሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም እቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እቃዎቹን በፎቶም ሆነ በአካል በመመልከት እና የጨረታ ሰነዱን በብር 200 በመግዛት ሀዋሳ አዋሽ ባንክ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2 በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ (ከሰኞ እስከ ቅዳሜ) እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
ማህበሩ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-10-10
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ (ከሰኞ እስከ ቅዳሜ) እንድታቀርቡ እናሳውቃለን
- Bid opening: 2026-10-10 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Sidama
- Publishing entity: Family Charity Organization
- Buyer address: ፒያሳ አዋሽ ባንክ ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T11:53:13.000Z
- Source: Qelal Tenders