Disposal Sale
እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብረታ ብረት በኪ/ግ ፡ ጀሪካን ባለ 25ሊትር ብዛት 106፣ጀሪካን ባለ 20 ሊትር ብዛት 29 የሲሚንቶ ወረቀት በቁጥር ፣ ያገለገለ የባህር ዛፍ እንጨት በሜ3 ከዚህ በተጨማሪ አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ በግምት 1,460 ኩንታል የሚሆን የአርማታ ብረት ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ከ00/100) በመግዛት እቃዎቹ ባሉበት ቦታ በስራ ሰአት ጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ወለቴ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን በማስገባት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጫረታው ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ለጨረታው ማስከበሪያ ተጫራቾች ለተጫረቱበት የእቃ አይነት ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት 3% ሲፒኦ በድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለ ሲሚንቶ ወረቀት እና ለእንጨት ተጫራች ብር 10,000.00(አስር ሺ ብር ከ 00/100) በተናጥል በቁርጥ በድርጅታችን ስም ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
ድርጅቱ ስለጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 09 13 43 73 26 / 09 20 05 11 32
ድርጅቱ!
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-19 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ENYI General Buisness PLC
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T12:37:33.000Z
- Source: Qelal Tenders