Office Furniture
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Office FurnitureFurniture and FurnishingHouse Furniture
Addis Ababa
More tags
Other SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal SaleWood and Wood WorkingOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesSteel Raw Materials and ProductsSteel, Metals and AluminiumOther MetalsMetal and Metal WorkingBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksAmharic2merkatoArada Sub City Woreda 8 FEDB
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-
- ወንበሮች
- ላተራል
- ጠረጴዛዎች
- የእንጨት በር
- ፋይል ካቢኔት
- ሼልፍ ባለ መስታወት
- መጫረት የምትፈልጉ በቅድሚያ የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአ/ክ/ከ/ወ/8 አስተዳደር አዳራሽ ይከፈታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000.00/አስር ሺህ ብር/ በአ/ክ/ከ/ወ/08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ሲፒኦ በማዘጋጀት ከጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት ይገኛል።
- ከጨረታው ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታው ሰነድ ተሞልቶ አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ይደረጋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከ/ወ/08/ወጣት ማዕከል ራስ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት ቤልየር ወረድ ብሎ
በአራ ዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-20 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Arada Sub City Woreda 8 FEDB
- Buyer address: ዋናው ቤተ -መንግሥት ግቢ ገብርኤል ቤተ- ክርስቲያን አጠገብ
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T07:32:22.000Z
- Source: Qelal Tenders