Other Sales
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት በተያዘው በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያየ አይነት ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ ብ/ ግ/ጨ/001/2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት በተያዘው በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ሎት |
የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታው መዝጊያ ቀን |
የጨረታው መክፈቻ ቀን |
|
1 |
የተለያየ መጠን ያላቸው ብረታ ብረቶች |
ሎት-1 |
ጎፋ/ኮዬ ፕሮጀክት/ጎተራ እቃ ግምጃ ቤት |
120,000.00 |
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 |
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
|
|
2 |
የተቆራረጡ የአልሙኒየም ሽቦ AAC & ABC |
|||||
|
3 |
የተለያዩ መጠን ያላቸው ኮፐር ኬብል |
|||||
|
4 |
የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች |
|||||
|
5 |
የዘይት ብረት በርሜሎች |
|||||
|
6 |
የእንጨት ምሰሶ |
|||||
|
7 |
ያገለገሉ ጠረጴዛ ወንበሮች |
|||||
|
9 |
ያገለገሉ አሮጌ የተለያየ መጠን ትራንስፎርመሮች |
ሎት -2 |
ጎፋ እቃ ግምጃ ቤት |
150,000.00 |
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 |
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 |
በዚህ ጨረታ ላይ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ EEU-South AddisAbaba Region customer contribution አካውንት ቁጥር 1000173799946 ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፕ በመያዝ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፣ግዥ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ EEU South Addis Abeba Region ተከፋይ የሚሆን ለሎት 1 ብር 120,000.00/አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር/ / ለሎት 2 150,000.00/አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ተጫራቾች የከፈሉበትን ማስረጃ በመያዝ ከቢሮው ጋር በመነጋገር እቃዎቹን ባሉበት ቦታ መመልከት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ የሎት ቁጥሩን በግልጽ በመጻፍ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ እንዲሁም ሲፒኦ/CPO/ ኦርጅናል ሰነድ ውስጥ በመክተት በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማድረግ እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ የቀድሞ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ማክቤንዝ ህንጻ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይቼይን ግዥ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል፡፡
6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-114705377 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-28 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 600.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T12:36:05.000Z
- Source: Qelal Tenders