Other Sales
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ በሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Other SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal Sale
Beneshangul Gumuz
More tags
Vehicle and Machinery SaleVehicle and Machinery ForeclosureWood and Wood WorkingFirewoodEnergy, Power and ElectricityGeneratorsSpare Parts and Car Decoration MaterialsMachinery and EquipmentAgriculture and FarmingTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseSteel Raw Materials and ProductsSteel, Metals and AluminiumOther MetalsMetal and Metal WorkingEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesProducts and ServicesAmharic2merkatoBenshangul Gumuz Regional State Bureau of Finance
Description
የጨረታ ማስታወቁ
የጨረታ ቁጥር 34/2019
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ በሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገለ ትናንሽ የመስክ መኪናዎች ያገለገለ የህዝብ ማመላለሻ መኪናዎች ያገለለ ካት ማሌደር ያገለገለ በማንኮ ሩሌ ያዘለለ ነው ሀላንድ ትራክተር እስከ ተሳቢው ሞተሩ የተቃጠለ ዶዘር ያገለገለ ሞተር ሳይክሎች የተለያዩ አይነት ያላቸው ብረታብረቶች ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጀኔሬተሮች፣ የመኪና ባትሪዎች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህርዛፎችና ግራቪሊያ ዛፎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ላገለገሉ ተሽከርካሪዎች ምድብ አንድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ ላገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፤ ጀኔሬተሮች፣ የመኪና ባትሪዎች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህርዛፎች፣ እና፣ ግራቢሊያ ዛፎች እንደየ ምድባቸው የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል በቤ/ጉ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በመቅረብ ሰነዶችን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ከፍት ሆኖ የሚቆየው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/ ለሚወዳደሩበት ንብረቶች የሚጫረቱበትን የገንዘብ መጠን የጠቅላላ ዋጋ 15% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ በቤ/ጉ/ከ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ስም የተሰራ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም /****ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘውትር በስራ ሠዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ አዳራሽ በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሠዓት ይከፈታል፡፡
- 16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው የሚከፈተው ሰዓቱ እንደተጠበቀ ሁኖ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- ከጨረታው ጋር በተያያዘ አለመግባባት ቢፈጠር ጉዳዩ የሚፈታው በክልሉ ውስጥ ሆኖ በክልሉ ህገ መንግስት ይሆናል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በሞባይል ቁጥር 0910 932 774 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ
አሶሳ
Tender details
- Deadline: 2026-10-24
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-24 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡30 ሠዓት
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Benshangul Gumuz Regional State Bureau of Finance
- Bid bond: 15%
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T13:00:10.000Z
- Source: Qelal Tenders