Disposal Sale

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸዉ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ ቤት በ2019 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸዉ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም

  • ያገለገለ መኪና፣
  • የውሃ ቱቦ ባለብረት የተለያዩ እንች ፤
  • የሞተር ሳይክሎች፤
  • ቆራሌ ብረቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ማሟላት ያስባቸው መስፈርቶች

  1.  የዘመኑ የታደሰ ማነኛውም ዓይነት ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000/አንድ መቶ ሽህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ዝርዝር ጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዶክመንቱ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሺህ/ በመክፈል ከግዥና ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት /ክፍል/ በመውሰድ ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ አንድ ኦሪጂናልና አንድ የኦሪጂናል ኮፒ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከገዙ በኋላ ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹን በአካል ለማየት ይችላሉ።
  7. የጨረታው አሽናፊ ማሸነፉ እንደተረጋገጠ ያሸነፉትን ዋጋ በኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ መደበኛ አካውንት ሙሉ በሙሉ ገቢ ሲያደረግ ያሸነፈውን ንብረት ወዲያውኑ ይረከባል፡፡ ሌሎች ዝርዝር ሂደቶች በጨረታ ሰነዱ የሚካተቱ ይሆናል፡፡
  8. የመኪና እና ሞተር ተሽከርካሪዎች ስም ዝውውር በገዥ ይሸፈናል፣ የተሽከርካሪዎች ታሪክ ማስረጃ መ/ቤቱ ለገዥው ያቀርባል፡፡ ሌሎች ንብረቶች የይለፈ ደብዳቤ ይሰጣል፡፡
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናቶች ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ በ 22ኛው ሥራ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 5፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09-16-59-96-57/09-16-35-11-13/-09-25-14-75-81 ይደለውሉ፤

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ

ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናቶች ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ በ 22ኛው ሥራ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-30 11:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናቶች ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ በ 22ኛው ሥራ ቀን ከቀኑ 5፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Wolayita Zone Kindo Koyisha Woreda FEDB
  • Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T08:29:49.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders