Other Sales

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ሽያጭ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡ ሐግ ተሽጨ/ 02/ 2019

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተራ ቁጥር

ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርካሪዎች ዓይነት

ብዛት

1

ሎው ቤድ ተሳቢዎች ( low bed trailers)

03

2

ኪያ ሬይኖ የጭነት ተስከርካሪ (KIA RHINO CARGO TRACK) 50 ኩንታል

02

3

መጅረስ የጭነት ተሽክርካሪ (MAJRUS CARGO TRUCK}

01

4

ዴዉ ኖቨስ የውሃ ቦቴ (DAEWOO NOVUS WATER TANK)ሊትር

01

5

ሞሶ ዴው ( MUSSO DAEWOO 4 seater)

02

6

ማሀንድራ ቦሌሮ ፒክ አፕ(MANDRA pickup)

02

7

የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ( metal water tanker) 3000 ሊትር

36

8

የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ( metal water tanker) 2000 ሊትር

87

9

ቀላል ተሽከርካሪዎች ( ዴዉ ቴኮ፣ ሴይሎ ዳማስ (DAEWOO TCO, CIELO, DAMAS) ኪያስፖርቴጅ  ( KIA SPORTAGE, PRIDE)

22

 

  1.  ተጫራቾች በጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች
    • ሀ) ሸገር፣ ገላን ከተማ ክፍለ ከተማ፣ ልዩ ስሙ ሲዳ አዋሽ፣ ከኦዳ ኢንተገሬትድ ትራንስፖርት ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ቤዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ከሰኞ-ቅዳሜ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት  ይችላሉ።
    • ለ) ቀላል ተሽከርካሪዎቹን ፡ አዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 10 ቤት ቁጥር 198፣ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን ጀርባ፣ የድሮው ታይዋን ገበያ መንገድ ባለበት መስመር በሚገኘው ቤዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  2.  ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1000004330793 ገቢ በማድረግ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመክፈል፣ አዲስ አበባ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 5058፣ ቦሊ ሚኒ አጠገብ በሚገኘው ሌቪታ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ደረሰኙን በማቅረብ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ ከመስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች አንድ እና ከዛ በላይ ተሸከርካሪ ተወዳድረዉ መግዛት ይችላሉ:: ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ፣ ዕቃ በተናጠል በመሙላት ከ10% (አስር በመቶ)የጨረታና ውል ማስከበሪያ CPO ጋር አያይዘዉ በሰም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 5058፤ ቦሌ ሚኒ አጠገብ ከሚገኘው ሴቪታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ / ላይ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  4.  ጨረታዉ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓም ጠዋት 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት በሴቪታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል:: ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ።
  5. ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  6. ተጨማሪ መረጃ  ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡ 0116 639191 EXT 257/260 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ።

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-03 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
  • Bid bond: 10% ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T13:03:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders