Other Sales
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቂምት 10/2019፣ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
3. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ ተጨማር አሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 09/02/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/ መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅመቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
አሶሳ ጉ/መቅ መቆ/ጣቢያ |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አሶሳ ጉ/መቅ መቆጣቢያ
|
የሶስት ዙር ግልጽ ጨረታ
|
ማስታወቂያ ከወጣበት ከ ቀን 02/02/2019 እስከ 09/02/2018 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡
|
ጥቅምት 10/2019 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሠዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/ መቆ ጣቢያ ላይ ይከፈታል፡፡ |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25 15 74-48-37-14 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-10-20 10:00
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T07:30:19.000Z
- Source: Qelal Tenders