Other Sales

የንብረት ጨረታ ማስታወቂያ

Description

ሁለተኛ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ አዲስ ኳሪ ዴቨሎፕመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የሸገር ከተማ አስተዳደር /2/ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ የአፈፃፀም ተከሳሽ የሆነው የመነሻ ዋጋ 22,852,221.02 /ሃያ ሁለት ሚሊየን ስምንት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ አንድ ብር ከ02/100/ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በቀን 26/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ተገኝታችሁ መግዛት ትችላላችሁ።

እንዲሁም ጨረታውን ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው የተቀመጠውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ገላን ከተማ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-05 12:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Supreme Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T07:50:39.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders