Other Metals

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ ግ/ጨ/002/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሎት

 

የእቃው ዓይነት

 

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

1

ያገለገሉ የተለያዩ ብረቶች

 

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

ብር 80,000.00 (ሰማኒያ ሺህ ብር)

2

ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማዎች

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

 

ብር 1300 (አንድ ሺህ ሦስት መቶ ብር)

 

1. ማንኛውም የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የትኛውም አካል እና ማንኛውም የንግድ ፍቃድ የሌለው ግለሰብ የጨረታ ሰነድ ገዝቶ የጨረታ ዋስትና በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000149984384(EEU N/A/A/R CU CON FOR EL CON) በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

3. አድራሻ፡-ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ ፊት ለፊት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር-210 በሚገኘው ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ ግ/ጨ/002/201

9 የሚል ምልክት በማድረግ ሎት-1 እና ሎት-2 እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 3 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣

6. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣

7. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0984820007 መደወል ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-23 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
  • Posted at: 2026-10-15T08:11:43.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders