Spare Parts and Car Decoration Materials
ገዳ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫ ጨረታ ማስታወቂያ
ገዳ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ፤ ቢፍቱ ሕንጻ 11ኛ ፎቅ ፋይናንስ እና የሰው ኃ/አስተዳደር በመምጣት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በCPO ብቻ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
ሜክሲኮ፤ ቢፍቱ ሕንጻ 11ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-553-3416 ላይ መደወል ይቻላል።
ገዳ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-28 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Geda Transport and Logistics S.C.
- Buyer address: ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 12ኛ ፎቅ
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T09:03:52.000Z
- Source: Qelal Tenders