Other Sales

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍሉ ባለመቻላቸው በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተከራይ ስም

 

የካፒታል ዕቃ አይነት (Description)

 

መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ንብረቱ የሚገኝበትና ጨረታው የሚካሄድበት

 

ቦታ

ቀን

 

ሰዓት

 

አቶ ደረጀ ከፋለ ሞላ

 

1.ትራክተር Brand፡ LANDINI, Model: LANDFORCE 125, Horse Power: 125HP, Origin: ITALY, Man. Year: 2023

 

5,571,152.37

 

 

 

 

 

 

ደብረማርቆስ ቅርንጫፍቅጥር ግቢ

 

 

 

 

 

 

ጥቅምት 26, 2019 ዓ.ም

 

2:00-4:00

 

አቶ ዘላለም ሞላ ታዴ

 

1.ትራክተር Brand፡ LANDINI, Model: LANDFORCE 125, Horse Power: 125HP, Origin: ITALY, Man. Year: 2023

 

6,419,825.92

 

8:00-10:00

 

የሐራጁ መመሪያ፡-

  1. ንብረቱን ለመግዛት የሚፈልግ የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ ማስገባት ይቻላል፡፡
  2. ተጫራቾች የንብረቱን መነሻ ዋጋ 20% በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ(CPO) በታሸገው ፖስታ በተጨማሪነት ማስገባት ይገባል፡፡
  3. አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ካልከፈለ ባንኩ ሽያጩን በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ንብረቱ በድጋሚ ለሃራጅ ቀርቦ የዋጋ መቀነስ ከተፈጠረ የዋጋ ልዩነቱን ይሸፍናል፡፡
  4. ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች እጅ በእጅ በሚደረግ የጥሬ ገንዘብ ሽያጭ ወይም የባንኩን የሊዝ ፋይናንሲንግ መስፈርት ካሟላ ሽያጩ በዱቤ ግዥ ይሆናል፡፡
  5. ንብረቱን በካሽ ለሚገዙ ባሸነፉበት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የሽያጩን 5%(VAT) እና ሌሎች ገዥ የሚከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን የስም ማዘዋወሪያን ጨምሮ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል፡፡
  6.  የሚሸጠው ንብረት የገባው ከቀረጥ ነፃ ሲሆን ገዥው የቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል፡፡ ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያው በገዥው ይፈጸማል፡፡
  7. ተጫራቾች ትራክተሩ ያለበትን ይዞታ ለማየት ከፈለጉ አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ቀን በፊት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 058-178-66-49

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-05 16:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer's registered address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 20%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T12:29:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders