Other Sales
ኦርቢስ ንግድና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. በመጋዘኑ የቆዩ የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሰዲስ፣ የቦሽ፣ የሬኖልት፣ ቦማግ)፣ የኮሚዩኒኬሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (ሞቶሮላ) እንዲሁም መርሰዲስ ቤንዝ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገለ ተሽከርካሪ እና መለዋወጫዎች ለሦሰተኛ ገዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሽከርካሪዎች ብቸኛ አስመጪ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም ኩባንያችን በመጋዘናችን የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሰዲስ፣የቦሽ፣የሬኖልት፣ቦማግ) እና የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (የሞቶሮላ) እንዲሁም መርሰዲስ ቤንዝ፣ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ተጫራች የሆናችሁ ሜክሲኮ በሚገኘው መ/ቤታችን ዘወትር በሥራ ሰዓት በመገኘት የመኪኖቹን እና የመለዋወጫዎቹን ዓይነት እና ዝርዝር ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ተጫራቾች ንብረቶቹን ከጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 02፡00-10፡30 ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ዝቅ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል ተገኝተው መመልከት ይችላሉ።
2. ጨረታው አርብ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ተዘግቶ በማግስቱ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋት 04፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
3. ለጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይቻላል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል።
5. በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
6. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ለበለጠ መረጃ መለዋወጫዎችን በተመለከተ፡ በስልክ ቁጥር፡ 09 13 77 31 27 እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 09 74 65 64 20 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
ኦርቢስ ንግድና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ
ስልክ፡ 11 551 6211/ 11 551 0078
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 16:30
- Bid opening: 2026-10-31 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Orbis International Ethiopia (OlE)
- Buyer's registered address: Yeka Sub-City, Haile Gebreselassie avenue,Rebecca Building, 3rd Floor,
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Oct 21, 2026)
- Posted at: 2026-10-21T11:49:31.000Z
- Source: Qelal Tenders