Steel Raw Materials and Products

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ በግንባታ ሥራ ላይ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ 32 ጌጅ ቆርቆሮ ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አክሲዮን ማህበራችን ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ በግንባታ ሥራ ላይ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ 32 ጌጅ ቆርቆሮ ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የጨረታ ማቅረቢያ መስፈርቶች

  • ፈላጊ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ (Sealed envelope)፣ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ማቅረብ አለባቸው።
  • ቆርቆሮዎቹን ከጨረታ መዝጊያ ቀን በፊት በመደበኛ የስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  • ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2019 10፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ዶክመንት መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስገቢያ ቀን ጥቅምት 19 ቀን 2019 ጠዋት 4፡00 ድረስ
  • ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ጠዋት4፡30 በተጫራቾች ወይም በተወካዮቻቸው ፊት ይከፈታሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሀምሳ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ስም አዘጋጅተው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር(ቫት) ያስገቡ አልያም የገባው ዋጋ ቫትን ያካተተ እንደሆነ ይቆጠራል።
  • ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
  • አክስዮን ማሕበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤ አሸናፊው ተጫራች የጨረታ አሸናፊው በተገለፀ 2 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ መፈጸም እና ቆርቆሮዎቹን በራሱ ወጪ መውሰድ አለበት።
  • በዚህ መሰረት ካልፈጸመ ጨረታው ለሚቀጥለው ከፍተኛ ተጫራች ይሰጣል።

ለተጨማሪ መረጃ : 09 00 33 34 14/ 09 09 93 11 11

አድራሻ፡- አዲስ አበባ አ/ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ከኩርቱ ህንፃ ፊት ለፊት ከሚገኘው ጊዜያዊ ወረዳ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው በማህበሩ ህንፃ አሜሪካን ጊቢ ህንፃ 4ኛ ወለል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-29 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: B.M Housing Construction and Rental S.C.
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Published on: Qelal Tenders (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T08:42:23.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders