Disposal Sale

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ በመለዋወጫ መጋዘን በተለያዩ ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ መለዋወጫ ዕቃዎች ስለሚገኙ ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በመሆናቸው ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ በመለዋወጫ መጋዘን በተለያዩ ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ መለዋወጫ ዕቃዎች ስለሚገኙ ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በመሆናቸው ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች ንብረቶቹ ባሉበት መካኒሳ ዋናው መስራቤት በመመልከት እና የጨረታ ሰነዱን በብር 100 /አንድ መቶ ብቻ/ በመግዛት ከጥቅምት 18 አስከ ህዳር 03 /2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለጠቅላላው ንብረቶች የጅምላ ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመክተት መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ማንኛውም ተጫራች በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ 50,000.00 / ሀምሳ ሺህ / በኤንቬሎፕ በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ጨረታው ሀዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመካኒሳ ፋብሪካ ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፧

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

ስልክ ቁጥር ----0911460279--ወይም 0911148521 መጠየቅ ይቻላል

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-11-13 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Alcohol and Liquor Factory (NALF)
  • Buyer's registered address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Qelal Tenders (Oct 23, 2026)
  • Posted at: 2026-10-23T12:35:19.000Z
  • Buyer website: https://www.nalf.com.et
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders